በሕይወታችን #ሴሎ አለ???? #ሴሎ የእግዚአብሔር ታቦት የሚኖርበት በኤፍሬም ከተማ የሚገኝ ስፍራ ነው። ኢያ18:1 መሳ21:19 እግዚአብሔር በዛ ስፍራ #በሴሎ ይገለጥ፣ ይናገር፣ ይሰራ፣ይፈውስ፣ ልመናን ያደምጥ ህዝቡን #ያጽናና ነበር። ነብዩ ሳሙኤል እግዚአብሔር ያሳደገው ፣ ሕይወቱን የሰራው፣ #ቃሉን #የገለጠለት የፍቃዱን ሚስጥር ያሳወቀው ፣ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድርስ ቃሉን በማክበር ጌታ የተጠቀመበት #ያዘጋጀበት ስፍራ ነው። ዛሬስ ወንድሞቼና እህቶቼ የጌታ ኢየሱስን ፊት የምናይበት፣ ድምጹን የምንሰማበት፣ #የግል የጥሞና የቃል የጸሎት ጊዜና ቦታ መሰዊያ ስፍራ #ሴሎ አለን???????????? እንግዲያውስ እግዚአብሔር #በሴሎ ስፍራችን ይገለጣልና በታማኝነት እንጠብቀው። ******************************************************************************** " እግዚአብሔርም ደግሞ በሴሎ ተገለጠ፤ እግዚአብሔርም #በእግዚአብሔር #ቃል ለሳሙኤል #በሴሎ #ይገለጥ ነበር። የሳሙኤልም ቃል ለእስራኤል ሁሉ ደረሰ። " (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 3:21) https://t.me/CHRISTIAN_MINDSET_ETH 490 views፪°, 18:59