Get Mystery Box with random crypto!

የሕይወት እውነታ ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነርና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞ | CHRISTIAN MINDSET

የሕይወት እውነታ
ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነርና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞቷ በፊት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር!
1በአለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በእኔ ጋራጅ የተቀመጠው ነው! አሁን ግን በዊልቼር ነው የምንቀሳቀሰው!
2 ቤቴ ውስጥ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ ውድ የሆኑ የሚያማምሩ ልብሶችና ጫማዎች አሉኝ ግን አሁን በሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት
3 ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ ግን እሱን አሁን ልጠቀምበት አልችልም
4 ቤቴ ፓላስ የሚባል አይነት ነው ግን እኔ አሁን ሆስፒታል ውስጥ በምትገኝ ትንሽዬ አልጋ ላይ ነው የተኛሁት
5 በአለአምስት ኮከብ ሆቴል እንዳሻኝ ወደ አንዱ በአለአምስት ኮከብ ሆቴል ስንሸራሸር የነበርኩ ሴትዮ አሁን እዛው ሆስፒታል ውስጥ ካንዱ የላቦራቶሪ ክፍል ወደ ሌላኛው ላቦራቶር ክፍል መመላስ ግዴታዬ ነው
6 በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፈሪምልን ብለው እንዳላስጨነቁኝ አሁን ግን የሚያክመኝ ዶክተር እንኳ አንድም ቀን ፊርማዬን ጠይቆኝ አያውቅም
7 ፀጉሬን የማስውበት ውድ የተባሉ ሰባት አይንት አልማዞች እና ወርቆች ነበሩኝ አሁን ግን ይህን ማድረግ አልችልም ምክንያቱም ፀጉር የለኝም
8 በግል አውሮፕላኔ አለም ላይ የፈለኩበት ቦታ ብቻዬን መሄድ እችል ነበር አሁን ግን ለመናፈስ ስፈልግ እንኳ የግድ የሁለት የሰዎች እርዳታ ያስፈልገኛል
9 በቀን በቀን ብፌ በሚባል አይነት የተመረጡ ምግቦችን እመገብ ነበር አሁን ግን በቀን ሁለት ፍሬ ታብሌትና ትንሽ ጠብታ ጨው ማታ የምወስ
ይሄ ሁሉ ሀብት እና ድሎት ግን እኔን ከበሽታዬ ሊይድነኝ አልቻለም!ደው ነው ምግቤ
እውነተኛ ህይወት ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ለትዕዛዛቱም መገዛት https://t.me/CHRISTIAN_MINDSET_ETH