Get Mystery Box with random crypto!

ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔታችን 9ተኛ እትም በዚህ ሳምንት በነፃ ወደናንተ ይደርሳል። በዚህ እትም ●1 | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔታችን 9ተኛ እትም በዚህ ሳምንት በነፃ ወደናንተ ይደርሳል።

በዚህ እትም
●18 ጥያቄዎች
ለተወዳጇ ዘማሪት አይዳ አብርሀም
የስራ ባህልና ክርስትና
(በነቢይ መሳይ አለማየሁ)
ክርስትናችሁን ከወረት ጠብቁ
(በፓስተር ስንታየሁ በቀለ)
ትናንቱን የረሳ ትውልድ ፤ የባህልና ትውፊት ክስረት
(በቢንያም አዲሱ)
ጥሩ አድማጭ መሆን!
(በአቤኔዘር አለማየሁ)

እና ሌሎች መንፈሳዊ ፁህፎች ፤ ወጎች ፤ የተለያዩ ነገሮች ይኖራሉ።
       በዚህ ሳምንት ይጠብቁን
በቃልቲዩብ ቴሌግራም በነፃ ይለቀቃል

         @KALTUBE
         @KALTUBE
         @KALTUBE    

| የበፊት እትሞችን ለማግኘት ይሄን ይጫኑ |