Get Mystery Box with random crypto!

ከአዳማ ሳይንስና ቴክኒዮሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ60 ኮርሶች ‘A’ በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ ለተመረቀው | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ከአዳማ ሳይንስና ቴክኒዮሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ60 ኮርሶች ‘A’ በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ ለተመረቀው ተማሪ ራጂ አሸናፊ አባል የሆነባት እና በሚያገለግልባት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ የእውቅና እና ለቀጣይ የትምህርት ጉዞው ጸሎት ተደረገለት።
በአስደናቂ የትምህርት ስኬቱ ምክኒያት ከታዋቂው የአሜሪካ የቴክኒዮሎጂ የትምህርት ተቋም MIT የነጻ ትምህርት እድል ለተሰጠው ለራጂ አሸናፊ የእውቅና እና ወደቀጣዩ የትምህርት ምዕራፍ በጸሎት የመሸኘት መርሃግብር የተከናወነው በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ 18ኛ የካውንስል ስበሰባ ላይ ነው።

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY)

@christian_mezmur