Get Mystery Box with random crypto!

የሚያፀናም የሚያፅናናም እግዚአብሔር ነው! ትናንት በወራቤ ከተማ የሚገኙ ማምለኪያ ቦታዎች የቃ | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የሚያፀናም የሚያፅናናም እግዚአብሔር ነው!

ትናንት በወራቤ ከተማ የሚገኙ ማምለኪያ ቦታዎች የቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸዋል። ሰሞኑን በጎንደር ከተማ በመቃብር ምክንያት የተፈጠረው ከ20 በላይ ሰዎችን ሞት ያስተናገደው የሃይመኖት ጥል ቁጣ የቀሰቀሰው በቀል ነው።

በዚያ አከባቢ ያላችሁ ክርስቲያን ወንድሞች እህቶችች እናቶችና አባቶች ጌታ ኢየሱስ ያበርታችሁ
እንደሁሌው እንደለመድነው እኛው ተባብረን እንቆማለን እንጂ በቀልን አናበረታታም በቀል የኛ አይደለም።
ይህን ያደረጉ እጆች ነገ ለእግዚአብሔር ክብር ያጨበጭባሉ ወንጌል ዓለምን ሁሉ ይወርሳል
ሰላም ፍቅር እና ምህረት ለሃገራችን ይሁን! አይዞን! ጌታ ከኛ ጋር ነው እንሻገረዋለን!

@christian_mezmur