Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (2x) | Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው
እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (2x)

ዝቅ ዝቅ ያለው ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
ለእኔ ባረገው ነገር ልቤ ተሸንፏል
የፍቅርንም ሚስጥር ያወኩት በእርሱ ነው
አቀብት ዳገቱን የወጣዉ ለእኔ ነው
በደሙ ተድቄ ከቁጣ ድኛለሁ
ጠላትነት ቀርቶ ወገን ተብያለሁ
ሰላሙን ሰብኮኛል የሰላም አለቃ
የጭንቀቱ ዘመን ከእኔ ላይ አበቃ አሃ

(እንዴት ያለ ፍቅር ነው)
እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው
እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (4x)

#ሶፊያ_ሽባባው

#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል
ለሌሎችም እንዲደርስ #share
      
     ይ ላ ሉን
@christian_mezmur
@christian_mezmur