Get Mystery Box with random crypto!

የኔ ጥያቄ? አጥታችሁት ልትኖሩ የማትችሉት ማንን ነው??...................?????? | CHRIST TUBE - ETH🇪🇹

የኔ ጥያቄ?

አጥታችሁት ልትኖሩ የማትችሉት ማንን ነው??...................??????
እኔ ብዙ ነገር አጥቻለው ግን ደግሞ ያጣዋቸውም ሁሉ እኔን አላሳጡኝም
እየሱስ ከሌለኝ ግን መኖር ምችል አይመስለኝም....ኸረ አንደውም ከነጭራሹ አልኖርም...........እናንተስ ??????

እንኳን የእየሱስ ሆናችሁ!!

comment መስጫው ላይ ሀሳባችሁን አስፍሩት


ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE