#የማለዳ_ቃል " እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።" -ወደ ዕብራውያን 9: 28 መልካም ቀን! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY 1.8K viewsMeron, 04:05