Get Mystery Box with random crypto!

ባርኮን -ENCOUNTER

የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_sermons — ባርኮን -ENCOUNTER
የቴሌግራም ቻናል አርማ christ_sermons — ባርኮን -ENCOUNTER
የሰርጥ አድራሻ: @christ_sermons
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

👇👇Tiktok
http://tiktok.com/@enbakomgehanov
ያለ ኢየሱስ አብ ዘላለማዊ ምስጥር ፤ ኢየሱስም ያለ መንፈስ ቅዱስ ተረት ይሆን ነበር።
አብ እንዲንጸባረቅ ወልድ *ወልድም ህያውነቱ እንዲገለጥ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል።
TRINITY IS AWESOME.
አገልጋይ ዕንባቆም
ባርኮን MINISTRY

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-01 20:51:07 አንተ አባቴ ነህ
ልጅህ ይዘምርሃል

አንተ ወዳጄ ነህ
ልጅህ ይሄው ያመልክሃል

አንተ አምላኬ ነህ
ልጅህ ይዘምርልሃል

“...... እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።”
— ያዕቆብ 2፥23

Seer Enbakom
154 viewsSeer Enbakom, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 11:25:25 My Daddy My Daddy
Lawrence
አጭር ደቂቃ
ፍሰሱበት
መዝሙር ግብዣዬ.............
@Christ_Sermons
162 viewsSeer Enbakom, edited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 08:22:47 ባርኮን pinned «.........."አንተ እግዚአብሔርን ማስደሰት ከቶ አትችልም ፤ እንዳትሞክረው !!" Du plesis (የሮሜ 7ቱ ሰው/ከህግ ነጻ መውጣት) እግዚአብሔርን ማስደሰት ትፈልጋላችሁ። በጣም ትወዱታላችሁ። ነገር ግን እግዚአብሔርን ማስደሰት ቀርቶ እግዚአብሔር ላይ በደልን ስትሰሩ እራሳችሁን ታገኛላችሁ። በጣም እግዚአብሔርን የማስደሰት ጉጉት በልባችሁ አለ። በጸሎት ሰዓታችሁ እራሱ የእናንተም…»
05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 08:22:23
“የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ፤
የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ፤
ከእርሱ ጋር አብረን የምንሠራ ነንና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥9
ባንተ ላይ ያለውን ስማው
Young Preacher S.Enabakom Gehanov
@Christ_Sermons
@Christ_Sermons
169 viewsSeer Enbakom, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 07:55:54 .........."አንተ እግዚአብሔርን ማስደሰት ከቶ አትችልም ፤ እንዳትሞክረው !!" Du plesis
(የሮሜ 7ቱ ሰው/ከህግ ነጻ መውጣት)

እግዚአብሔርን ማስደሰት ትፈልጋላችሁ። በጣም ትወዱታላችሁ። ነገር ግን እግዚአብሔርን ማስደሰት ቀርቶ እግዚአብሔር ላይ በደልን ስትሰሩ እራሳችሁን ታገኛላችሁ። በጣም እግዚአብሔርን የማስደሰት ጉጉት በልባችሁ አለ። በጸሎት ሰዓታችሁ እራሱ የእናንተም ጸሎት "እግዚአብሔር ሆይ እባክህን አንተን አስደስቼ ልኑር !!" ነው። ከዚያም ህጉን ለመጠበቅ ላለመሳደብ ፤ ወይ ያንን ተይዛችሁበት የነበራችሁበትን ሀጥያት ላለማድረግ በቃ ከአሁን በኋላ አላደርግም ብላችሁ መንቀሳቀስ ሳትጀምሩ እዛው በተንበረከካችሁበት ወድቃችሁ እራሳችሁን ታገኛላችሁ። ዳግም በሀጥያቱ ውስጥ እራሳችሁን ታገኛላችሁ።

ያኔ 7:15 በህይወታችሁ ህያው ይሆናል። “የማደርገውን አላውቅም፤ ለማድረግ የምፈልገውን አላደርግም፤ ነገር ግን የምጠላውን ያን አደርጋለሁና።”
— ሮሜ 7፥15
ይህ የጳውሎስ ንግግር ሳይሆን የእናንተ ምልልስ ነው።

በተደጋጋሚ ነገሩን ላለማድረግ ትወስናላችሁ ፤ እራሳችሁን አዛው ደግሞ ታገኛላችሁ። እናም አንድ ነገር ይገባቿል "አይ የኔ ውሳኔ ቆራጥነት የጎደለው ሆኖ ነበር ማለት ነው።" በማለት እንደገና ትወስኑና እንደገና መልሳችሁ ትስታላችሁ። ያኔ እንግድህ እንግዚአብሔር ማስደሰት የሚፈልግ ነገር ግን የማይችል ሰው መሆናችሁ ውስጣችሁ ላይ መጮህ ይጀምራል። የምከታተላችሁ ፤ በውስጥ ሰውነታችሁም የሚዋጋችሁ ሌላ ህግ እንዳለ ይገባቿል። በአንድ ዐረፍተ ነገር ይህ ጩሄታችሁ ስገለጽ ሮሜ 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ላደርገው የማልፈልገውን ነገር የማደርገው ከሆነ፣ ያን የማደርገው እኔ ራሴ ሳልሆን፣ የሚያደርገው በእኔ ውስጥ የሚኖረው ኀጢአት ነው።
²¹ ስለዚህ ይህ ሕግ እየሠራ እንደሆነ ተረድቻለሁ፤ ይኸውም በጎ ነገር ለመሥራት ስፈልግ፣ ክፋት ከእኔ ጋር አለ።
²² በውስጤ በእግዚአብሔር ሕግ ሐሤት አደርጋለሁ፤
²³ ነገር ግን በብልቶቼ ውስጥ ለሚሠራው የኀጢአት ሕግ እኔን እስረኛ በማድረግ፣ ከአእምሮዬ ሕግ ጋር የሚዋጋ ሌላ ሕግ በብልቶቼ ውስጥ ሲሠራ አያለሁ።

በመጨረሻም እግዚአብሔርን ማስደሰት እንደማይቻላችሁ ትረዱና የምከተላችሁን ትለዩታላችሁ። "የሞተ ስጋ !"“እኔ ምን ዐይነት ጐስቋላ ሰው ነኝ! ከዚህ ለሞት ከተሰጠ ሰውነት ማን ሊያድነኝ ይችላል?”
— ሮሜ 7፥24 (አዲሱ መ.ት)

ከዚህ ለሞት የተሰጠ ስጋ ማን ይለየኛል ሲል እንድህ ነው። በሮማውያን ዘንድ አንድ ህግ አለ። ሰው ሰው ሲገድል አይገደልም አይታሰርም። ይልቁን የገደለው ሰው አናቱ ከሟቹ ጋር እግሩ ከእግሩ ጋር እንዲጣበቅ ይደረግና ፤ አንድ ላይ ታስሮ እስከ እለተ ሞቱ ሬሳው ከእርሱ ጋራ ይሆናል። ይህን እጅግ የሚሸት ስጋ ተሸክሞ ይዞራል። በሄደበት ሁሉ ስለሚከተለው ለዚህ ሰው ብስጭቱ ፤ ለቅሶው ከሬሳው ሽታ የምመነጭ ይሆናል። ቀስተመጨረሻም በዚሁ ሽታ ሀይል ከህይወት ይወጣል። ነጻ ይወጣል !! ለዚህ ሰውዬ ከሞት ውጭ ነጻ የመውጫ በር የለም።

እናንተ አሁን እግዚአብሔርን ህግ በመፈጸም ልታስደስቱት አትሞክሩ ፤ አትችሉም !! ይልቁን ከክርስቶስ ጋር በሞታችሁ ሀሞት ከተሰጠው ስጋ ነጻ ወታቿል። በመንፈስ ብቻ ተመላለሱ። አለመዘሞት ፤ አለመሳደብ ያኔ እንደ ተፈጥሮአችሁ በውስጣችሁ ይሰራል። በእጄ እንዳልሄድ ብላችሁ እንደማትፈሩት ሁላ እንዳልሳደብ ብላችሁ አትፈሩም። ምክንያቱም አሁን በህግ ሳይሆን የምትመሩት በመንፈስ ነው።

በዚህ ትምህርት ነጻ ወጥታቿል።

ተባረኩ ወዳጆች !!
Seer Enbakom
@Christ_Sermons
@Christ_Sermons
195 viewsSeer Enbakom, edited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 20:46:54 እዚህ እንዳትቀሩ የተበረካችሁ ሀያላን።
197 viewsSeer Enbakom, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 20:46:32
ውድ የእግዚአብሔር ቅዱሳን
ታላቅ የምስራች አዲስ ጅማሬ
In Christ United Church

የመንፈስ ቅዱስ ቀን


ሐምሌ 27 ረቡዕ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ኑ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ተገናኙ ተአምራትዎንም ተቀበሉ

ልዩ ትንቢታዊ የነፃ መውጣት የፈውስ እና የኃይል አገልግሎት ኮንፍራንስ

የእግዚአብሔር ሠው ሱነሲስ

አድራሻ :- 22 ከጎላጎል ህንፃ አጠገብ በሚገኘው ሰገን ህንፃ ላይ


Share Share Share
131 viewsSeer Enbakom, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 20:55:27

አይኖቻችሁ ይከፈቱና ኢየሱስን ማየት ቻሉ !
Seer Enbakom
223 viewsSeer Enbakom, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 20:47:07 ባርኮን pinned « " መንፈስ ቅዱስ በእንግድነት አለም ያለኝ ብቸኛው ወዳጄ። " Seer Enbakom @Christ_Sermons»
17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ