Get Mystery Box with random crypto!

ደረሰ ሪቫይቫሊስቶቹን ለአንድ አላማ   ያሰባሰበው ታለቁ ቀጠሮ ━━━━━⊱✿⊰━ | 🗣ወንጌል ለአለም ሁሉ🗣

ደረሰ ሪቫይቫሊስቶቹን ለአንድ አላማ
  ያሰባሰበው ታለቁ ቀጠሮ

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
#ነገ ማናችሁም ለመቅረት እንዳታስቡ!
ሰላም የተወደዳችሁ የአባቴ ልጆች ጌታ ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 30 ከጠዋቱ 3:00-6:00 በአዲስ አበባ #አየርጤና_አደባባይ ላይ በHoly Tube Ethiopia Youtube Channel አዘጋጅነት የተቸገሩ ወገኖቻችን በሚረዱበት #የመንግስቱ_ልጆች መርሀ ግብር ለፋሲካ በአል ልገሳ የሚውል የልብስ ማሰባሰብ ጊዜ ይኖረናል።

ስለሆነም እርሶም በእለቱ ለመርዳት ያሰቡትን
    ልብስ
      ጫማ
     የንፅህና መጠበቂያዎች(ሳሙና)
በመያዝ በስፍራው በመገኘት ክርስቲያናዊ ባህሪዎን እንዲገልጡ በፍቅር ጋብዘኖታል!
            ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
#መምጣት_የማትችሉ_አንድ_አካባቢ_ያላችሁ_ቅዱሳን_አስተባብራችሁ_በአንድ_ሰው_መላክ_ይቻላል!
ተወዳጆች #ሰአት ይከበር ቀጠዋቱ 3-6 ሰአት #ብቻ ነው የምንቆየው!!
ለበለጠ መረጃ በዚህ ይደውሉ!
                        0991203185

ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
ከእናንተ አንዱም። በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።

የያዕቆብ መልእክት 2 : 15-17
....………….….. •°○......….............
sʜᴀʀᴇ  sʜᴀʀᴇ   sʜᴀʀᴇ                          
              ቻናሉን ይቀላቀሉ
      @christ_mossion
      @christ_mossion