ለቃሉ መትጋት “ሲላስና ጢሞቴዎስም ከመቄዶንያ በወረዱ ጊዜ፥ ጳውሎስ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለአይሁድ እየመሰከረ ለቃሉ ይተጋ ነበር።” (የሐዋ 18፥5) ለቃሉ መትጋት ማለት፣ - ቃሉን ብቻ መናገር ነው። - ቃሉን ገልጦ መናገር ነው። - የቃሉ አገልጋይ መሆን ነው። - ቃሉን ለመስማት ጊዜ መስጠት ነው። ወይም ቃሉን ለመስማት በኢየሱስ እግር ሥር መቀመጥ ነው። - ቃሉን መጠበቅ/መኖር፣ በሕይወት ተግባራዊ ማድረግ ነው። - ቃሉ በእኛ ዘንድ እንዲኖር መፍቀድ ነው። - ቃሉን በሙሉ ፈቃድ መቀበል ነው። - ቃሉን ማገልገል ነው። - ቃሉን ማስተማር ነው። - ለቃሉና በቃሉ መማረክ ነው። - በቃሉ ውስጥ መመሰጥ፣ መዘፈቅ፣ መጥለቅ ነው። እነዚህን ነገሮች ማድረግ እንድንችል ጌታ ጸጋውን ያብዛልን። ምንጭ፦ #RevDawityohannes ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── SHARE SHARE SHARE JOIN US @christ_mossion @christ_mossion @christ_mossion 441 views✞Natneal, 18:55