Get Mystery Box with random crypto!

ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ምህረት እመቤት ዳንኩኝ በፀበልሽ ባማላጅነትሽ ነይ ወደኔ ዘወትር ስጠራ | (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን)✝️

ኪዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት እመቤት
ዳንኩኝ በፀበልሽ ባማላጅነትሽ
ነይ ወደኔ ዘወትር ስጠራሽ
ፈልጌ ሁሌ ስማፀንሽ
ህይወቴን ቀይሪያት አማልደሽ ከልጅሽ
ረጅሙ መንገዴ ይቅና በፊትሽ
ትሁን ነብሴ ታማኝ ለልጅሽ
እንዴት እረሳለው ያረግሺልኝን
መድሀኒቴን ወልደሽ የፈወስሺኝን
ቤቴና ህይወቴ
ትባረክ ባንቺ እመቤቴ