#Ethiopia
የ ኢትዮጵያ ሴቶች ከ ሀያ አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በ ኮስታሪካ ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ አፍሪካን ወክሎ ለመሳተፍ 180 ደቂቃ ብቻ ይቀረዋል ።
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ ሀያ አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ለማለፍ ከ ዩጋንዳ እና ጋና አሸናፊ ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን ከመጋቢት 1-3 ባሉት ቀናት የሚያደርግ ይሆናል ።
የመልሱን ጨዋታ ከመጋቢት 15-17 ባሉት ቀናት ጨዋታውን የሚከናውን ይሆናል ።
ብሔራዊ ቡድናችን በአምስተኛው ዙር የመጨረሻ ማጣርያ ካሸነፉ በ ኮስታሪካው የአለም ዋንጫ ያልፋሉ ።
መልካም እደል ለብሔራዊ ቡድናችን
@tikvahethsport @solomonayalew9