Get Mystery Box with random crypto!

SUPER Saturday EPL MATCH THE BIG ONE ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች T | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

SUPER Saturday EPL MATCH
THE BIG ONE
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
THE ማንቹኒያን ደርቢ
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ
ቀን 9:30 [3:30 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በ20ኛ ሳምንት መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ በኦልድትራፎርድ እጅግ ታላቁን የማንቹኒያን ደርቢን ያስመለክተናል።በኤሪክ ቴን ሀግ እየተመሩ በእጅጉ በተነቃቃ መንፈስ በ35 ነጥቦች 4ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ማንችስተር ዩናይትዶች በ39 ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ማንችስተር ሲቲዎች ጋር ይፋለማሉ።

በተለይም ዩናይትዶች ይህንን ፍልሚያ የሚረቱ ከሆነ ከከተማ ተቀናቃኛቸው ሲቲ ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ 1 ነጥብ የሚያጠቡ ይሆናል።ሁለቱ ክለቦች በነበሯቸው የአለፉት 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 3-6 ፣ 1-4 ፣ 0-2 ፣ 2-0 እና 0-2 ።

ወቅታዊ አቋም፦ባለሜዳዎቹ ማንችስተር ዩናይትዶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,W,W,W.......ማንችስተር ሲቲዎች በበኩላቸው
W,D,W,W,L......ብዙዎች በእዚህ ጨዋታ ከ2.5 በላይ ጎሎች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview


ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly