Get Mystery Box with random crypto!

SUPER FRIDAY SERIE A MATCH THE BIG ONE ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

SUPER FRIDAY SERIE A MATCH
THE BIG ONE
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ናፖሊ ከ ጁቬንቱስ
ምሽት 4:45 [10:45 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

በ18ተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኤ መርሃግብር በእዚህ አመት በሊጉ አይቀመሴ የሆኑት እና ሊጉን በ44 ነጥቦች እየመሩ የሚገኙት ናፖሊዎች በሊጉ ጅማሬ ወቅት ከገቡበት የውጤት ማጣት ቀውስ በማገገም በ37 ነጥቦች 2ተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ጁቬንቱሶች ጋር ይፋለማሉ።

ናፖሊዎች በእዚህ አመት በሴሪኤው በኢንተር ብቻ የተረቱ ሲሆን ይህንን ፍልሚያ የሚረቱ ከሆነም በመካከላቸው ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 10 የሚያሰፉ ይሆናል። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው ጨዋታዎች፦ 1-1 ፣ 2-1 ፣ 1-2 ፣ 1-0 እና 0-2 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ናፖሊዎች በሊጉ በነበሯቸው የአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,W,L,W.......ጁቬንቱሶች በበኩላቸው W,W,W,W,W......ብዙዎች በእዚህ ፍልሚያ ከ1.5 በላይ ግቦች ይቆጠራሉ ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Website- http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly