Get Mystery Box with random crypto!

STAR Tuesday EFL MATCH ሩብ ፍፃሜ /THE BIG ONE / ለውርርድ ጠቃሚ መረጃ | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

STAR Tuesday EFL MATCH
ሩብ ፍፃሜ /THE BIG ONE /
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቻርልተን አትሌቲክ
ምሽት 5 ሰዓት [11:00 PM]
BET ON http://www.championbet.et

ወደ መገባደጃው እየተቃረበ በሚገኘው የእንግሊዝ ሊግ ካፕ ወይም በአሁኑ መጠሪያው ካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ፍልሚያ ይህንን ክብር ለማሳካት ቅድሚያ ግምትን ከአገኙት ቡድኖች መካከል አንዱ የሆኑት የኤሪክ ቴን ሀጎቹ ማንችስተር ዩናይትዶች በኦልድትራፎርድ ከቻርልተን አትሌቲክ ይፋለማሉ።

በተለይም ሁሉንም ውድድሮች በእኩል እይታ የሚመለከቱት ኤሪክ ቴን ሀግ ለእዚህም ጨዋታ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጡታል ተብሎ ይጠበቃል።ሁለቱ ክለቦች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው 5 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 2-0 ፣ 3-0 ፣ 4-0 ፣ 3-1 እና 4-0 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ባለሜዳዎቹ ማንችስተር ዩናይትዶች በአለፉት 5 ጨዋታዎች W,W,W,W,W......ቻርልተን አትሌቲኮች በበኩላቸው W,D,L,W,W.....ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ባለሜዳዎቹ ዩናይትዶች ይረቱታል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

Wl http://www.championbet.et
Telegram- http://T.me/championbetET
ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly