Get Mystery Box with random crypto!

SUPER SUNDAY FA CUP MATCH THE BIG ONE ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች | CHAMPI⚽️N BET ETHIOPIA

SUPER SUNDAY FA CUP MATCH
THE BIG ONE
ለውርርድ ጠቃሚ መረጃዎች
ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ
ምሽት 1:30 [7:30 PM ]
BET ON http://www.championbet.et

በእንግሊዝ ከሚወደዱ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው FA CUP በ3ተኛ ዙር መርሃግብሮቹ ቀጥሎ ሲካሄድ እጅግ ተጠባቂውን ፍልሚያ ያስመለክተናል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ግርሃም ፖተር ስር ውጤት  እየቀናቸው የማይገኘው እና አሰልጣኙ ጫና ውስጥ የሚገኝባቸው ቼልሲዎች ወደ ኢትሃድ በማምራት ከማንችስተር ሲቲዎች ጋር ይፋለማሉ።

በተለይም ማንችስተር ሲቲዎች በአሳለፍነው ሀሙስ በሊጉ በነበሯቸው ፍልሚያ በስታንፎርድ ብሪጅ ቼልሲዎችን መርታታቸው ተከትሎ የበለጠ የእራስ መተማመን ይሰጣቸዋል። ሁለቱ ቡድኖች ከእዚህ ቀደም በነበሯቸው የእርስ በእርስ ግንኙነቶች፦ 2-0 ፣ 1-0 ፣ 1-0 ፣ 0-1 እና 1-0 ።

ወቅታዊ አቋም፦ ቼልሲዎች በነበሯቸው የአለፉት 5 ጨዋታዎች
L,L,W,D,L.....ማንችስተር ሲቲዎች በበኩላቸው ,W,W,W,D,W......ብዙዎች ይህንን ፍልሚያ ሲቲዎች ይረቱታል ሲሉ ቅድሚያ ግምታቸውን ሰጥተዋል እናንተስ ምን ታስባላቹሁ ?

More to follow አሁኑኑ ለላቀ ውርርድ በአሸናፊዎቹ አለም www.championbet.et በኩል በመግባት ይወራረዱ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ

በየትኛውም ቦታ ሆናቹ ጨዋታው ከጀመረ ወዲህም በላይቭ ይወራረዱ ያሸንፉ www.championbet.et/#/app/live/preview

ለተጨማሪ መረጃ በ
@CustomerSupportChampionBet
በኩል ያናግሩን
የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ያጋሩ
T.me/championbetET
21+
Bet Responsibly