Get Mystery Box with random crypto!

CANAL Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ canalplusbusiness — CANAL  Ethiopia C
የቴሌግራም ቻናል አርማ canalplusbusiness — CANAL  Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @canalplusbusiness
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.10K
የሰርጥ መግለጫ

ብሩህ ኢንተርቴንመንት የ CANAL የክፍያ-ቴሌቪዥን ሳተላይት ኦፕሬተር ብቸኛ አከፋፋይ።
☎️ 9229

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-23 17:00:27
የአባትና የአምስት ሴት ልጆቹ አሳዛኝ ታሪክ ነው። ያሳር ፍቅረት ኩሽካን ሴት ልጆቹን በጣም የሚወድ ምስኪን ሰው ነው። ለቤተሰቡ የሚያስፈልገውን ለሟሟላት ሁለት ስራዎችን ይሰራል በሚያሳዝን ሁኔታ እሱ ከሚስቱ ጋር ጤናማ ግንኙነት የለውም የወላጆቻቸውን አለመግባባት መከላከል ያልቻሉት አምስቱ እህትማማቾች በተቻለ ፍጥነት ከቤት ማምለጫ መንገድ ይፈልጋሉ። ምን ያጋጥማቸው ይሆን?

It is the tragic story of a father and his five daughters Yaşar Fikret Kuşkan is a poor man who loves his girls dearly. He works two jobs to provide for his family. Unfortunately, he does not have a healthy relationship with his wife, with whom he has fights constantly The five sisters who fail to prevent their parents disputes look for an escape from the house as soon as possible. What will happen?

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment  #PayTv #CANALPLUSNovelaTwo
359 views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:46:43
በCANAL+ ገበታ ላይ ለረመዳን የሚሆኑ ምግቦችን ከሼራዛዲ ጋር አብረን እናብስል ዛሬ ቀን በ6:00 ሰዓት ላይ!

Let's Cooks Remedan recipe with Sherazde on CANAL+ Gebeta at 12pm!  

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSGebeta #CANALPLUSDhangaa
#Cookingshow #Africa #Food
446 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 17:03:37
ዛሬ ማታ በCANAL+ ገበታ ላይ የአፍሪካ ምግብ ከሼራዛዲ ጋር አብረን እናብስል!

Let's Cooks African recipe with Sherazde tonight on CANAL+ Gebeta at 7 pm! 

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSGebeta #CANALPLUSDhangaa
#Cookingshow #Africa #Food
566 views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 11:38:32
አስደሳች ዜና ከCANAL+!
ከመጋቢት 7 እስከ መጋቢት 22,2015 ድረስ ዲኮደር + 1ወር ፌሽታ ጥቅል+ የቴክኒሺያን አግልግሎት ጨምሮ በ600 ብር ብቻ!
እንዳያመልጦ ፈጥነው የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Good News from CANAL+!
Starting from  March 16 - 31,2023 Decoder + 1month Fashta package + installation with only 600 birr!

Be the first to join CANAL+ family!

#CANALPLUSEthiopia
609 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 17:22:34
ወርሃዊ የCANAL+ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በቴሌብር መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that CANAL+ offers you the option to renew your subscription through Telebirr!


#CANALPLUSRenewal #CANALPLUSEthiopia
#Telebirr
#Payment
#Renewal
#CANALPLUS
289 views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 10:47:36
በCANAL+ ኖቬላ 1 ላይ የተለያዪ ተከታታይ  የፍቅር ድራማዎችን ይመልከቱ!

Watch Captivating series's Romantic dramas on CANAL+Novela 1!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment  #PayTv #CANALPLUSNovelaOne
417 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 10:00:30
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
200 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 10:00:27
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ  ጨዋታዎች እንዳያመልጦ! 

Don't miss out today live games on CANAL+Sport!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #LiveGames #CANALPLUSSport #NBA #Basketball #Football
488 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 18:01:56
የፊልም አድናቂ ኖት? CANAL+ ሲኒማ 1 እና 2 የአማርኛ ፊልሞችን አቅርቦሎታል፡፡ በፕሮግራሞቹ ተደሰቱ!

Are you a fan of Movies?  CANAL+ Cinema 1 & 2 has brought you Amharic movies. Enjoy with the programs.

#Entertainment #PayTv #CANALPLUSEthiopia #CinemaOne #CinemaTwo #Amharic #Movies #Drama
331 views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 13:01:41
CANAL+ ቅዳሜ እና እሁድ  ለልጆችዎ የሚሆኑ አዝናኝ ፊልሞች በCANAL+ ድክድክ እና ጃንቦ
እንዳያመልጣቸው!

CANAL+ present entertainment for your kid’s on CANAL+ Dik Dik and Jumbo.
Don’t miss out!


#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Kids #CANALPLUSJumbo #CANALPLUSDikDik
439 views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ