Get Mystery Box with random crypto!

CANAL Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ canalplusbusiness — CANAL  Ethiopia C
የቴሌግራም ቻናል አርማ canalplusbusiness — CANAL  Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @canalplusbusiness
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.10K
የሰርጥ መግለጫ

ብሩህ ኢንተርቴንመንት የ CANAL የክፍያ-ቴሌቪዥን ሳተላይት ኦፕሬተር ብቸኛ አከፋፋይ።
☎️ 9229

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-30 10:09:44
የጄሚ ኦሊቨር የአትክልት ምግቦች አሰራር ዛሬ 5:10 ሰዓት ላይ በCANAL+ ገበታ!

Today at 11:10am  on CANAL+ Gebeta Jamie Oliver's vegetarian recipes! 

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSGebeta #CANALPLUSDhangaa
#Cookingshow #Africa #Food
213 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 17:01:42
ወርሃዊ የCANAL+ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በአዋሽ ባንክ ቅርንጫፎች መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription at Awash Bank branches.

#Entertainment #PayTv #Bank
#Desta #DestaPackage #Feshta #FeshtaPackage #CANALPLUSRenewal #AwashBank #CANALPLUSEthiopia
251 views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 11:02:11
የአሜሪካ ተከታታይ ፊልም አድናቂ ኖት? እንግዲያውስ በCANAL+ አክሽን ላይ ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት የአሜሪካ ተከታታይ ፊልም ሃዋይ ፋይቨ  ኦ ምዕራፍ 3 እንዳያመልጦ!

Do you enjoy American series? Every Wednesday at 8:30pm America series Hawaii Five-O Season 3 is broadcast on CANAL+ Action. Don't miss out!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv #CANALPLUSAction
406 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 17:00:27
በቅርብ ቀን !

Coming soon !

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSNovelaOne #Latinoseries
343 views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 12:24:50
በCANAL+ ዲስከቨር ዓለምን እንቃኝ!

Discover the world on CANAL+ Discover!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv  #CANALPLUSDiscover
448 views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 10:03:34
መልካም ቀን ይሁንላቹ!

Have a great day!

#CANALPLUSEthiopia
457 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 09:57:44
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
188 views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 11:08:18
በቅርብ ቀን !

Coming soon !

#CANALPLUSEthiopia  #CANALPLUSEDikdik #CANALPLUSJumbo #Kids
390 views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 17:02:09
የCANAL+ የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀሞን አይርሱ!

Don't forget to renew your CANAL+ subscription fee on time!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #renewal #FeshtaPackage #DestaPackage
304 views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 10:35:19
ኢትዮጵያዊት ኢንጅነር ፍሬወይኒ መብርሃቱ
ዳግም ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ፖድ በማምረት ከ80% በላዩን ለእርዳታ ድርጅት በመሸጥ በነፃ እዲከፋፈል ያደረጉ ጀግና ሴት!
እድናቆቶን ይግለጹ!

Ethiopian chemical engineer Freweini Mebrahtu, who makes reusable pads. More than 80% of the pads she manufactures are sold to non-governmental organizations that distribute them for free.
Give to her thumb up!

#CANALPLUSEthiopia
472 views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ