Get Mystery Box with random crypto!

#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ | Campus Students

#ArbaMinchUniversity

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዲግሪ አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ አቀባበል አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው ለመደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ.ም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 4 ሺህ 994 ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia