Get Mystery Box with random crypto!

#ASTU አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ | Campus Students

#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን መግለጹ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ከአዲስ አበባ እና አዳማ ከተሞች የሚነሱ የትራንስፖርት አገልግሎቶች ለተማሪዎች ማዘጋጀቱን አሳውቋል።

የትራንስፖርት አገልግሎት ከተከታዮቹ መነሻዎች ማግኘት እንደሚቻል ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፦

• ከአዲስ አበባ መርካቶ መናኸሪያ
• ከአዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ
• ከአዳማ ፒኮክ መናኸሪያ
• ከአዳማ ሚጊራ መናኸሪያ
• ከአዳማ ፍራንክ ሆቴል አካባቢ

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia