Get Mystery Box with random crypto!

ዮ መስቀላ | የተንቢ መስቀል በአልን በጉራጌ እና በዶርዜ መንደር ፤ጉዟችንን ልናደርግ 3ቀናት ብቻ | CampInn Hiking, Tour and Event

ዮ መስቀላ | የተንቢ
መስቀል በአልን በጉራጌ እና በዶርዜ መንደር ፤ጉዟችንን ልናደርግ 3ቀናት ብቻ ቀርተውናል።

#የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በጉራጌ_እና_ዶርዜ_መንደር _የእርድ_በአል_አከባበር_ጋር
#ከመስከረም ፲፬ - ፲፯ [ ከ14- 17 / 2015ዓ.ም ]

የጉብኝት ግዜ ወደ :- ጢያ፣ ጉራጌ መንደር፣ አርባ ምንጭ፣ ዶርዜ መንደር / ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር

መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!
 
Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677