Get Mystery Box with random crypto!

ዮ መስቀላ | የተንቢ የጉዞው ቅናሽ 3ቀናት ብቻ ቀርተውታል በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ! # | CampInn Hiking, Tour and Event

ዮ መስቀላ | የተንቢ
የጉዞው ቅናሽ 3ቀናት ብቻ ቀርተውታል በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ!

#የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በጉራጌ_እና_ዶርዜ_መንደር
#ከመስከረም ፲፬ - ፲፯ [ ከ14- 17 / 2015ዓ.ም ]

☞ የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-6,845.00ብር በሰው ከመስከረም 5 በፊት ለሚከፍሉ ሲሆን [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 6,245 ብር ]

ከመስከረም 6 በኋላ ለሚከፍሉ 7,965.00 ብር ይሆናል!

የጉብኝት ግዜ ወደ :- ጢያ፣ ጉራጌ መንደር፣ አርባ ምንጭ፣ ዶርዜ መንደር / ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር

√ ☞ የጉብኝት ዋጋው -

1.  የመስቀል በዓል ሙሉ ወጪ ከዶርዜ ማህበረሰብ ማክበሪያ፣
2. የፖርክ እና የመንደሮች መግቢያ ክፍያን፣
3. የ3ቀን የሆቴል፣ የባህላዊ ቤት እና የድንኳን አዳር ክፍያን፣
4. የአስጎብኚ እና የእስካውት ክፍያን፣
5. የትራንስፖርት የደርሶ መልስ ጉዞ ክፍያን፣
6. የአራት ቀናት የምግብ ክፍያን፣
7. የባህላዊ መጠጦች እና ምግቦች ክፍያን
8. የመስቀል በአል ለሚከበርባቸው መንደሮች ጉብኝት ክፍያን ያጠቃልላል

ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም!

Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677