Get Mystery Box with random crypto!

CALVARY gospel ministry

የቴሌግራም ቻናል አርማ calvarygospelministry — CALVARY gospel ministry C
የቴሌግራም ቻናል አርማ calvarygospelministry — CALVARY gospel ministry
የሰርጥ አድራሻ: @calvarygospelministry
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.31K
የሰርጥ መግለጫ

"But we preach christ crucified, unto.
The jews a stumblingblock, and unto the Greeks foolishness;"
1corinthians 1: 23
☎️ 0989929053 addis ababa
☎️ 0910058808 addis ababa
☎️ 0982031334 addis ababa
☎️ 0989929052 hawassa

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-26 13:32:26
993 viewsScripture 𓆩༢࿔ྀુ, 10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 13:32:26
894 viewsScripture 𓆩༢࿔ྀુ, 10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 13:32:26
862 viewsScripture 𓆩༢࿔ྀુ, 10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 13:32:26
699 viewsScripture 𓆩༢࿔ྀુ, 10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-26 13:32:26 ካልቨሪ ቻሪቲ: Calvary Charity
AGAPE KINDERGARTEN
✟ ✞ ✟

እንደምን ሰነበታችሁ የካልቨሪ ቤተሰቦች በያላችሁበት የእግዚአብሔር አብ ሰላም የክርስቶስ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አብርሆት ይሁንላችሁ።

ካልቨሪ የወንጌል አገልግሎት ለብዙዎች የምስራቹን ቃል በጎዳና፣ እንዲሁም በsocial median አና በተለያዩ መንገዶች የሚያደረስ ከመሆኑም ባለፈ ሁለንተናዊ አገልግሎትን ባቀፈ መልኩ የተለያዩ የእርዳታ ሥራዎችን በመስራት ላይ ቆይቷል። አቅመ ደካማ ከሆኑት ቤተሰቦች ከ80 በላይ ህፃናት ልጆች የመዋዕለ ህፃናት(KG) ትምህርት እድል ባሉበት ስፍራ (መንደር) እንዲያገኙ ባሰባሰብናቸው አስፈላጊ የትምህርት ቁሳቁስ (ደብተር ፤ እርሳስ... ወዘተ) ጋር ሁለተኛውን ሴሚስተር ማስጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

ስለሆነም ለዚህ መልካም ስራ የተባበራችሁ ሁላችሁም ስለመልካም ልባችሁ በወረዳውና በአከባቢው ነዋሪ እንዲሁም በካልቨሪ ሚኒስትሪ ስም ምስጋና እያቀረብን ይህ መልካምነት ሳይቋረጥ ቀጥሎም ለሚያስፈልጉት ሰፊ ሥራዎች የበኩላችሁን እድታደርጉ እናሳስባለን።
----------------------------------
ለበለጠ መረጃ
-Addis Ababa
Biruk +251910058808

-Hawassa
Amanuel +251989929052
----------------------------------
(መጽሐፈ ምሳሌ 19:17)
ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።


CALVARY HOLISTIC MINISTRIES

@calvarygospelministry
654 viewsScripture 𓆩༢࿔ྀુ, 10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 05:07:26 ቲቶ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
¹⁴ መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።
¹⁵ ይህን በሙሉ ሥልጣን ተናገርና ምከር ገሥጽም፤ ማንም አይናቅህ።
616 viewsYUMMY, 02:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-11 10:08:09
“ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ ግድ ደርሶብኝ ነውና፤ ወንጌልንም ባልሰብክ ወዮልኝ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16
758 viewsYUMMY, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 09:11:30
ወደ ኢየሱስ ተጠጋ!

አለም ካከበረው ኢየሱስ ያከበረው ይበልጣል ምክንያቱም ሰዎች ውጪህን ያያሉ ጌታ ግን ልብህን ያያል፤ ከኢየሱስ ጋር ስትጣበቅ ጉድለት የለም፤ ሰዎች መረጋጋትህን አይተው ያከብሩሀል፤ ሳር ቅጠሉ ላንተ ያጎነብሳል፤ ከምንም በላይ ህሊናህ ከዚህ አለም ጭንቀትና ፍርሀት በሰላም ያርፋል።

መዝናናት ጊዜያዊ እረፍት ይሰጥህ ይሆናል፤ ከሰዎች ጋር ስትቀላቀል ችግርህን ለጊዜው ትረሳው ይሆናል፤ ግን ወዳጄ የዚህን አለም አድካሚ ሸክም ከአይምሮህ የምታወርደው ወደ ኢየሱስ ስትጠጋ ብቻ ነው!
764 viewsYUMMY, edited  06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ