Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ኢየሱስ ተጠጋ! አለም ካከበረው ኢየሱስ ያከበረው ይበልጣል ምክንያቱም ሰዎች ውጪህን ያያሉ ጌ | CALVARY gospel ministry

ወደ ኢየሱስ ተጠጋ!

አለም ካከበረው ኢየሱስ ያከበረው ይበልጣል ምክንያቱም ሰዎች ውጪህን ያያሉ ጌታ ግን ልብህን ያያል፤ ከኢየሱስ ጋር ስትጣበቅ ጉድለት የለም፤ ሰዎች መረጋጋትህን አይተው ያከብሩሀል፤ ሳር ቅጠሉ ላንተ ያጎነብሳል፤ ከምንም በላይ ህሊናህ ከዚህ አለም ጭንቀትና ፍርሀት በሰላም ያርፋል።

መዝናናት ጊዜያዊ እረፍት ይሰጥህ ይሆናል፤ ከሰዎች ጋር ስትቀላቀል ችግርህን ለጊዜው ትረሳው ይሆናል፤ ግን ወዳጄ የዚህን አለም አድካሚ ሸክም ከአይምሮህ የምታወርደው ወደ ኢየሱስ ስትጠጋ ብቻ ነው!