Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በሁለተኛ ድግሪ በመደ | Bule Hora University

አስደሳች ዜና
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በሁለተኛ ድግሪ በመደበኛና ተከታታይ ቅዳሜና እሁድ መረሃ-ግብር በዋና ግቢ እና በቅርንጫፍ ካምፓስ እንዲሁም በሶስተኛ ድግሪ በመደበኛ መረሃ-ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡