Get Mystery Box with random crypto!

#አንዲት ስንዝር… ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ | የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

#አንዲት ስንዝር…

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا يَأْخُذُ أَحَدٌ شِبْرًا مِنَ الأرْضِ بِغَيْرِ حَقِّهِ، إِلّا طَوَّقَهُ اللَّهُ إلى سَبْعِ أَرَضِينَ يَومَ القِيامَةِ.﴾

“አንዳችሁ ለሱ ተገቢ ያልሆነን አንዲት ስንዝር መሬት አይዝም። በትንሳዔ ዕለት አላህ በሱ ላይ ሰባት መሬቶችን (ምድሮችን) በአንገቱ ላይ ቢያጠልቀበት እንጂ።”


ሙስሊም ዘግበውታል:1661

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic