Get Mystery Box with random crypto!

#ዱዓ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ۔إِذا ماتَ الإنْسانُ انْقَطَعَ عنْه | የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

#ዱዓ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔إِذا ماتَ الإنْسانُ انْقَطَعَ عنْه عَمَلُهُ إِلّا مِن ثَلاثَةٍ…   أَوْ وَلَدٍ صالِحٍ يَدْعُو له.﴾

“የሰው ልጆች ስራ በሚሞቱ ግዜ ይቋረጣል። ሶስት አይነት ነገሮች ሲቀሩ… ከዛ ውስጥ አንዱ፦ ለሱ ዱዓ የሚያደርግለት መልካም ልጅ ነው።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1631

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic