Get Mystery Box with random crypto!

#የቁልሁላሁ አሀድ ትሩፋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَيَعْجِزُ أحَدُكُمْ | የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

#የቁልሁላሁ አሀድ ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أَيَعْجِزُ أحَدُكُمْ أنْ يَقْرَأَ في لَيْلَةٍ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالوا: وكيفَ يَقْرَأْ ثُلُثَ القُرْآنِ؟ قالَ: {قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ} تَعْدِلُ ثُلُثَ القُرْآنِ.﴾

“ከናንተ አንዳችሁ በለሊት ውስጥ የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት ያቅተዋልን? ሲሉ። ሶሃቦችም፦ እንዴት አድርገን ነው የቁርአንን አንድ ሶስተኛ መቅራት የምንችለው? ሲሉ። ‘ቁልሁላሁ አሀድን መቅራት የቁርአንን አንድ ሶስተኛ ትስተካከላች’ አሉ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 811

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic