Get Mystery Box with random crypto!

#ቅድሚያ ተውሒድ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿كلُّ ذنبٍ عسى اللهُ يغفرُه | የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

#ቅድሚያ ተውሒድ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿كلُّ ذنبٍ عسى اللهُ يغفرُهُ، إلّا مَنْ مات مُشرِكًا،﴾

“አላህ የታመፀባቸውን ሁሉንም ወንጀሎች ምህረት ያደርጋል። በሱ ላይ አጋርቶ የሞተ ሲቀር።”

አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል: 4270

ጆይን፡‐ https://t.me/BuhariMuslimAmharic