Get Mystery Box with random crypto!

SDS እንዲሰራ የምንጠቀምበት ሳተላይት Yahasat 52.5 MENA ሚሰራባቸው ቦታዎች ትግራይ | G-Share Sports

SDS እንዲሰራ የምንጠቀምበት ሳተላይት Yahasat 52.5 MENA ሚሰራባቸው ቦታዎች
ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ሰሃን ጀምሮ ይሠራል
አማራ ክልል ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሠራል ፦
ሸዋ ከ60 cm -90cm ጀምሮ ይሥራል
አፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሰራል
ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሙሉ በሙሉ በ60cm ጀምሮ ይሠራል
ጋምቤላ ክልል ሙሉ በሙሉ ከ60 cm ጀምሮ ይሠራል
ኦሮሚያ ክልል ላይ ምዕራብ ኦሮሚያ ከ60cm ጀምሮ ይሠራል
ካርታው ላይ እንደምታዩት የአዲስ አበባ ከቨሬጅ አነስተኛ ነው ስለዚህ 180cm ሰሃን እና ጥሩ የሚባል LNB በመጠቀም ይሠራል።

ለማንኛውም ጥያቄ ካላችው
Inbox @UMER4K
0911590613 ላይ አናግሩኝ