Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ህወሃት ዳግም ጦርነት ከፈተ! አሁን ባለን መረጃ ህወሀት በድብቅ ወታደር እያደራጀ ነዉ | ብሩህ ወቅታዊ ዜና

ሰበር ዜና ህወሃት ዳግም ጦርነት ከፈተ!
አሁን ባለን መረጃ ህወሀት በድብቅ ወታደር እያደራጀ ነዉ ያለዉ ይህንን መንግስት ያዉቃል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ድርድሩን አፈረሰች ለማለት ህወሃቶች እየሠሩ ነው። ተጨማሪ ዛሬ ቆላ ተንቤን መስመር ከባድ መሳሪያ ተኩሰዋል። ሱዳን ያለዉ ሀይልም እንቅስቃሴ ጀምሯል።
የህወሃት ሁሉም አመራሮች ዘመናዊ መገናኛ ሬድዮ ይዘዋል። ጌታቸው ረዳ ከትናንት በስተያ በቢቢሲ በሰጠው ቃለምልልስ ላይ ጦርነትም ሆነ የሰላም መንገድ በትግራይ ህዝብ በኩል ክፍት ነው ማለቱ ይታወሳል።

የራያ ህዝብ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት!

@BruhDailyNews