Get Mystery Box with random crypto!

ጭሮ-የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችጥቃት ከፈሰተዋል በጭሮ ወረዳ ሼክአደም እና ሜዲኮ በሚባሉ ቀበሌዎች ውስጥ | ብሩህ ወቅታዊ ዜና

ጭሮ-የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችጥቃት ከፈሰተዋል በጭሮ ወረዳ ሼክአደም እና ሜዲኮ በሚባሉ ቀበሌዎች ውስጥ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ድጋሚ ጥቃት ከፈሰተዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩ ዘሀበሻ ገልፀዋል። እነዚህ ቀበሌዎች ከጭሮ(አሰበተፈሪ) ከተማ በቅርብ እርቀት የሚገኙ ናቸው ብለዋል።