Get Mystery Box with random crypto!

የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔

የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የቴሌግራም ቻናል አርማ brocknhearts — የተሰበሩ ልቦችBroken Hearts💔
የሰርጥ አድራሻ: @brocknhearts
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.36K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-07-20 13:51:58 ደስታ እያስፈለገው

የሚሸጠውም አለ ።

https://t.me/BrocknHearts
991 viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 12:14:21
974 viewslast seen, 09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 20:22:46 ሰላም፣ ፍቅር፣ ህሊና፣ ደስታ የሰው ስም ብቻ ሆነው ቀሩ ማለት ነው?!
https://t.me/BrocknHearts
1.1K viewsዱንያ 𝚒𝚜 𝚜𝚑𝚘𝚛𝚝 𝚕𝚒𝚏𝚎, edited  17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 14:38:41
1.2K views~Unforgettable~, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 11:24:36

1.4K views~Unforgettable~, 08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:55:42 እንስቃለን እንጂ ሁላችንም ድብቅ ህመም አለብን!!! ሌት ተቀን የሚጠዘጥዘን ያለፈው የህይወት አቦራ በትዝታ እየነፈሰ አይናችንን ዕንባ የሚያስቋጥረው ስንት ነን?
ከሰላምታችን ጀርባ ሰላም ማጣታችን እደተራራ ይገዝፋል የምንወደው ሰው ከምንወደው በላይ ብልጠት አጥቅቶት ያለመታመንን በለስ ጎርሶ የመወደድን ፀጋ እንድናጣው ካለማመን ምድር የተወረወርን ስንት አለን?
የነገ ተስፋችንን የእናታችንን ሳቅ አርገን ግዜ የቀደመን ስንቶች ነን? ስንቶች የወዳጆቻችንን ፎቶ ሰቅለን በቁጭት እያነባን ይሆን? ቤተሰባችን ሲናፍቁን የዕንባ ቧንቦችን ከፍተን ፊታችንን የምናጥብ ስንት አለን? መታመማችን ሳያንስ በህመማችን ለሚጨነቁ የምናዝን ግራ የሚገባን ሞታችንን አቅርበው የምንል ስንቶች ኖረን ይሆን? ሲቃ እየተናነቅን ፈገግ የምንል እሾሁን ጨብጠን የምንስቅ?
ስንቶቻችን ነን?????
1.5K views~Unforgettable~, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:44:54
1.5K views~Unforgettable~, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:42:05
1.5K viewslast seen, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 19:07:09
1.4K views~Unforgettable~, 16:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 18:06:18
1.5K viewslast seen, 15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ