Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት ናችሁ ተወዳጆች እንሆ አሁንም በድጋሚ ተገናኝተናል አሁን ደግሞ የሚገርም ነገር ይዘን መ | መርጌታ ይሃንስ የባህል መድሀኒት ቀማሚ

እንዴት ናችሁ ተወዳጆች እንሆ አሁንም በድጋሚ ተገናኝተናል አሁን ደግሞ የሚገርም ነገር ይዘን መጥተናል ፣ በ Thermodynamics ርዕስ ስር ማለትም Grade 9 Unit 7 እና Grade 12 Unit 1 ጋር በአንድ ላይ አጣምረን የሚገራርሙ ጥያቄዎችን ልንሰራ እንሆ በድጋሚ ከቸች በለናል በነገራችን ላይ ጥያቄዎቹ የEntrance ወይም ደግሞ የ Matric ጥያቄዎች አይደሉም ነገር ግን ለ2015 ዓ.ም Entrance Examination ሙሉ በሙሉ እንዲሆኑ ተደርገው የተዘጋጁ ናቸው ።
በEntrance Hub ብቻ

እንግዲህ ፣ አንድ በአንድ እያብራራን ፣ ግልጽ እና ውብ አድርገን እናቀርባለን እናንተ ግን ማስታወሻ መያዝ እንዳትረሱ አሁን ቀጥታ ወደ ጥያቄዎችሁ እንሄዳለን ማለት ነው

ጥያቄ ቁጥር 1
1) How much Energy is required to melt 2kg of Ice


መልስ.......
እሺ አሁን ወደ መልሱ ስንሄድ ሁለት አይነት Formula ማወቅ ያለባችሁ ነገር አለ ።

1ኛ፡ Q = mL የሚል ነው
2ኛው ደግሞ : Q = mc∆T የሚል ነው ።

1ኛውን የምንጠቀመው የ Temperature Difference ከሌለ እና የPS Change ብቻ ካለ ነው ነገር ግን 2ኛውን ደግሞ የ Temperature Difference ሲኖር ነው ። ምንም አያሳስብም ሁለቱንም በስፋት እናያቸዋለን ።
ሌላኛው ደግሞ....
የተጠየቅነው የ Water Heat ስለሆነ ፡ 2 አይነት Latent heatኦች ይኖሩናል ።
1ኛ ፡ Latent heat of Vapourization
2ኛ፡ Latent heat of Fussion ናቸው ።

1ኛ ፡ Latent heat of Vapourization
Latent heat of Vapourization ማለት ውሃን ወደ Stream ለመቀየር የሚያስፈልገን Energy ነው Latent heat of Vapourization የምንለው ማለት ነው እሄ ደግሞ 22.6 *10⁵J ያህል Energy ለ Requirement ያስፈልገናል ማለት ነው

2ኛ፡ Latent heat of Fussion ነው ።
Latent heat of Fussion የምንለው ደግሞ ICeን ወደ ውሃ ለመቀየር የሚያስፈልገን Heat energy ነው Latent heat of Fussion የምንለው ማለት ነው እሄ 3.33 *10⁵ ያህል Energy ለመቀየር ያስፈልገዋል ማለት ነው እሄ ማለት ደግሞ Almost ከ Latent heat of Vapourization በ7 እጥፍ ያህል ያንሳል ማለት ነው ስለዚህ ስታስቡትም እራሱ ውሃን ወደ Stream መቀየር በጣም ይከብዳል ። ነገር ግን ICeን ወደ ውሃ መቀየር ብዙም Energy አያስፈልግም ማለት ነው

በዚህ መሰረት ፡ Mass ተሰጥቶናል Mass = 2Kg ነው ስለዚህ በቀላሉ መስራት እንችላለን ማለት ነው ።

እዚህ ጋር የምንጠቀመው Formula Q = mL የሚለውን ነው በተጨማሪም ደግሞ Latent heat of Fussion ነው የምንጠቀመው ምክንያቱም Iceን ወደ ውሃ ስለሆነ የተባልነው ማለት ነው ።


ስለዚህ ፡
Q = mL
Q = 2 *(3.33 *10⁵)
Q = 6.66 * 10⁵J ያህል 2kg የሚከብድ ICE ወደ ውሃ ለመቀየር የሚያስፈልገን Latent heat ማለት ነው

ጥያቄ ቁጥር 2
2) How much heat is required to raise the Temperature of 2kg of water from 20°C to 30°C


መልስ........
አሁን እሄንኛው ደግሞ የTemprature Change ነው ያለው ማለት ነው
ስለዚህ ፡
Q = mC∆T እንጠቀማለን ማለት ነው

የተሰጠን ምን ምን ነው ካልን
T (initial) = 20°C
T (final) = 30°C
Mass = 2Kg
Specific Heat of Water(H20)= 4286J/Kg°C ነው Matric ላይ ይሰጣቿል

በነገራችን ላይ Specific Heat of Water= 4286J/Kg°C ማለት ምን ማለት ነው እንግዲህ ተመልከቱ የሆነ አንድ Kg ውሃ አለ ብለን እንውሰድ እና የዚን ውሃ Temperature ወይም Heat ወይም ሙቀት በአንድ °C ለመቀየር 4186 Joules of Energy ያስፈልጋል ማለት ነው ። ተመልከቱ ብቻ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ፣ ለምሳሌ ብረት እና ውሃን የሆነ እሳት ውስጥ ብታደርጉ ቶሎ የሚሞቀው ብረቱ ነው ፣ አልያም ደግሞ እሳት ውስጥ የከተታቹት ማንካ ሊሆን ይችላል ማለት ነው እሄ ምን ያሳየናል ውሃ ከብረቱ High Specific Heat Capacity እንዳለው ነው ማለት ነው ።

በዚህ መሰረት ፡ በውሃ ላይ እራሱ Specific Heat Capacity ይለያያል እና.....
የSpecific Heat of H2O = 4286J/Kg°C ነው።
Specific Heat of ICe = 2100J/Kg°C ነው።
Specific Heat Capacity Stream of Water = 2010J/Kg°C ነው ማለት ነው ።

ስለዚህ እኛ የምንጠቀመው Specific Heat Capacity of H2O ነው ። ምክንያቱም ከ20°C ወደ 30°C Ice አይደለም ወይም ደግሞ Stream አይደለም
በዚህ መሰረት Calculate ስናደርገው

Q = mC∆T
Q = 2 * 4186 * (30-20)
Q = 83720J ይመጣል ማለት ነው ። እሄንን ወደ KJ ስንቀይረው 83.72KJ አድርገን ማስቀመጥ እንችላለን ማለት ነው ።
እሄ ማለት ምን መሰላችሁ ፡ Waterን ከ20°C ወደ 30°C Temperature ለመቀየር 83.72KJ Energy ያስፈልጋል ማለት ነው

ጥያቄ ቁጥር 3
3) How much heat is required to Convert 2Kg of ICE at 0°C to Water at 20°C


መልስ............

ተወዳጆች እስቲ በቅድሚያ እሄንን ምስል ተመልከቱልኝ (ምስሉ Entrance HubTelegraph ገጽ ላይ ይገኛል)፣ ቅድም Latent heat of Vapourization እና Latent heat of Fussion ስናብራራ latent heat of Vapourization በ7 እጥፍ Latent heat of Vapourization ይበልጠዋል ብለን ነበር ። እሄንን እንግዲህ ምን ያሳየናል ከA እስከ B ያለው Length አጭር ነው እሄንን ነው Latent heat of Fussion የምንለው ማለት ነው ነገር ግን Cን እና Dን ስንመለከት እርዝማኔው በጣም እረጅም ነው በዛ ላይ ከD የተረፈውንም Length ተመልከቱ እሄ ሁሉ Latent heat of Vapourization ይባላል ማለት ነው
በሌላ በኩል ደግሞ ከO ወደ A , ከB ወደ C , ከD ወደ C ያለው Slope ነው Specific Heat Capacity የሚባለው ማለት ነው ላሎች ሃሳቦችንም ከGraph ላይ በመዳሰስ አቅማቹን ጨመር አድርጉ

አሁን ወደ ጥያቄው ስንመለስ.....
ምን አለን ብለን እንነሳ
Temperature ከO°C ወደ 20°C ተብለናል።

ስለዚህ :
ICE(0°C) ወደ H2O(O°C) ከዛን ወደ Pure Water or H2O(20°C)
ስለዚህ እዚህ ጋር በ2 Heat Calculation ነው Calculate የምናደርገው ማለት ነው
ምክንያቱም ፣ ICE(0°C) ወደ H2O(O°C) አለን እሄ ደግሞ Temperature Difference የለውም Q = mL አድርገን እንሰራለን