Get Mystery Box with random crypto!

የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገ | Breakthrough Trading S.C ®

የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ12/07/2016ዓ.ም
                 
ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
              ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
             ከሰዓት 9:00-11:00✓በአፋን ኦሮሞ

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ