Get Mystery Box with random crypto!

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና ማኔጅመንት አካላት የ5 ቀናት ካምፕ ገብተዋል! የድርጅታችን የዳ | Breakthrough Trading S.C ®

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት እና ማኔጅመንት አካላት የ5 ቀናት ካምፕ ገብተዋል!

የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አካላት የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን፣ የቦርድ የውስጥ አመራር ፖሊሲ እንዲሁም የኮሚኒዩኬሽን ፖሊሲ ለመቅረጽ እና ለማፀደቅ ከትናንትና መጋቢት 9/2016ዓ.ም ጀምሮ የ5 ቀናት ካምፕ ገብተዋል።

ራዕያችን ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለጸጋ ትውልድን መፍጠር ነው።