Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንኩዋን ወደ Afro Dropshipping በደህና መጣችሁ | Musse Solomon

ሰላም እንኩዋን ወደ Afro Dropshipping በደህና መጣችሁ
አሁን የተዘጋጀው ማለትም 4ተኛ ዙር የDropshipping ስልጠና ለ1 ወር የሚቆይ ሲሆን 1 ሳምንቱን THEORY ሲሆን የ ቀሩትን 3 ሳምንት ደግሞ practical ይሆናል ይህም ደግሞ ኮርሱን እየወሰዳችሁ በ Dropshipping ገንዘብ መስራት ያስችላችዋል ።

ትምህርቱን በተመለከተ በ online በ  Telegram ሲሆን በሳምንት 5 ቀን የምትማሩ ይሆናል። ሶስቱ ቀን የተዘጋጀ video ሲለቅላቹ ሁለት ቀን ደግሞ በlive ቀጥታ ስርጭት ከvideo ያልገባቹ ነገር ካለ ወይንም በግል መጠየቅ ምትፈልጉትን ጥያቄ በቀጥታ ከ አስተማሪዎቹ ጋር የምትወያዩበት ይሆናል።

ኮርሱን ለሚወስዱ ተማሪዎች በሙሉ በነፃ የትኛዉንም የ online payment መፈፀም እና መቀበል የሚያስችል Mastercard የምንሰጥ ይሆናል።
ስልጠናዉን ሙሉ ለሙሉ ለጨረሱ ተማሪዎች certificate የሚሰጥ ይሆናል።
በተጨማሪም ኮርሱን ወስደዉ አሪፍ ዉጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎቹ በኮርሱ መጨረሻ ላይ የ 50,000 ብር giveaway ይኖራል።
ኮርሱም ከለቀ በሁዋላም በ Dropshipping lifetime guide ከAfro dropshipping ይሰጣችዋል።
ከ Afro dropshipping private community ጋር አብራቹ የምትሰሩበት እድል ይመቻቻል።
ከርሱን ተመዝግበዉ ኮርሱን ከልወደዱት በመጀመሪያዎቹ 3 ቀናቶች የከፈሉትን ገንዘብ ማስመለስ ይችላሉ።
                                                       
ለመመዝገብ የ ኮርሱ ዋጋ በ Discount 2800 ብር ሲሆን ይሄም ታላቅ ቅናሽ የሚቆየው እስከ
የካቲት 24 ይሆናል የ Discount ጊዜ ካለቀ በሁዋላ ማለትም ከየካቲት 25 ጀምሮ የ ኮርሱ ዋጋ የሚሆነው 4000 ብር ሰለሆነ ይህ እድል ሳያመልጣችሁ Discount ሳያልቅ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ።
ክፍያ ለመፈፀም ስትወስኑ በዚህ የ ንግድ ባንክ Account መፈፀም ትችላላችሁ።
1000262432298
እጅጋየሁ ደመቀ
ክፍያውን ከፈፀማችሁ በሁዋላ ክፍያውን ከፈፀማችሁበትን screen shot ወይም ደግሞ ደረሰኝ Photo በማንሳት በዚህ
@Afrodropshipping telegram username በመላክ መመዝገብ ችላላችሁ::ለበለጠ መረጃ በ 0926866698 ወይም 0987371322 ይደውሉልን::