ሰላም እንኳን ወደ Adot Digital በደህና መጣችሁ አዶት ዲጂታል በዲጂታል ማርኬቲንግ እና በኮንተንት ክሬሽን (Digital Marketing and Content Creation) ዘርፍ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል። በዚህ ትምህርት ላይ የሚማር አንድ ተማሪ:- 1. ዘመን አፈራሹ Digital Marketing እንዴት እንደሚሰራ ያውቃል። 2. ባለው ነገር ተጠቅሞ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች ላይ ታዋቂ ዝነኛ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ የሚሆንበትን ሚስጥር ይረዳል። 3. ጥሩ ቪዲዮ የሚሰራበትን የኤዲቲንግ ጥበብ ያገኛል። 4. ሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች (Tiktok , YouTube , Instagram , Facebook ) የሚሰሩበትን መንገድ እና በቀላሉ ፎሎወር የሚገነባበትን ሳይንሳዊ መንገድ ጠንቅቆ ያውቃል። 5. ይህንን ኮርስ ወስዶ የተማረውን በመተግበር 1ኛ የሚወጣው ተማሪ Iphone 13 Pro Max ይሸለማል። 6. ዓለምአቀፍ ግብይት ለማድረግ የሚረዳ እንዲሁም ሶሻል ሚዲያችሁን Boost ለማድረግ የሚረዳ Mastercard በነፃ ያገኛል። ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል? 1. ስልክ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒውተር 2. ትምህርቱን ለመማር ተነሳሽነት 3. አብዛኛው የትምህርቱ ክፍል የተግባር ልምምድ ስለሚፈልግ ለሱ ራስን ማዘጋጀት 4. ትምህርቱን በ አግባቡ ምውሰድ እና ዝነኛ ሀብታም እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ለመሆን ራስን ማዘጋጀት። ለመመዝገብ የ ኮርሱ ዋጋ በ Discount 3000 ብር ሲሆን ይሄም ታላቅ ቅናሽ የሚቆየው እስከ የካቲት 20 ይሆናል የ Discount ጊዜ ካለቀ በሁዋላ ማለትም የካቲት 21 ጀምሮ የ ኮርሱ ዋጋ የሚሆነው 4500 ብር ሰለሆነ ይህ እድል ሳያመልጣችሁ Discount ሳያልቅ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ። ክፍያ ለመፈፀም ስትወስኑ በዚህ የ ንግድ ባንክ Account መፈፀም ትችላላችሁ። 1000557605812 ነጋ አንዳርጌ ጌታነህ ክፍያውን ከፈፀማችሁ በሁዋላ ክፍያውን ከፈፀማችሁበትን screen shot ወይም ደግሞ ደረሰኝ Photo በማንሳት በዚህ @adotdigital telegram username በመላክ መመዝገብ ችላላችሁ::ለበለጠ መረጃ በ 0953211111ይደውሉልን ኮርሱ ለ1 ወር የሚሰጥ ይሆናል። 36.2K views17:47