Get Mystery Box with random crypto!

አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ 800 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው የጦር መሳሪያ ድጋፍ አጸደቀች ፕሬዝዳን | ሰበር ዜና

አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ 800 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው የጦር መሳሪያ ድጋፍ አጸደቀች

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከሩሲያ ጋር ቀጥታ ጦርነት ውስጥ ላለችው ዩክሬን ተጨማሪ 800 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያላቸው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ፈርመዋል።

አሜሪካ የጦር መሳሪያውን ድጋፍ ያደረገችው ዩክሬን የኑክሌር ጥቃት ከሩሲያ ሊያጋጥማት ይችላል በሚል እንደሆነ ሮይተርስ ዘግቧል።

የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ 176ኛ ቀኑ ላይ ሲገኝ ከ10 ሚሊዮን በላይ ዩክሬናዊያን ወደ ጎረቤት ሀገራት ተሰደዋል።

@BreakingNewsEthiopiaa