Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.28K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-08-22 15:51:42
ለበዓል ገንዘብ ሲላክልዎ የባንኮችን የስራ ሰዓት ሳይጠብቁ 24 ሰዓት በሚሰራው የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን ይገልገሉ፡፡

#ITM #VirtualBanking #BankofAbyssinia #remittance #BankingService #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
30.3K views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-21 14:06:10
ውድ የባንካችን ቤተሰቦች!
ባንካችን ለደንበኞቹ ያቀረበውን በሽልማት ላይ የተመረኮዘ የቁጠባ ኘሮግራም የበለጠ እንዲያሻሽል ያግዘው ዘንድ የኅብረተሰቡን አመለካከት ማወቁ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም፡፡ ለዚህም ይረዳን ዘንድ፤ ባንካችን ያዘጋጀውን አጭር የኦንላይን መጠይቅ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመክፈት እንዲሞሉልንና ሽልማቱን እንድናሻሽል እንዲያግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን!
https://forms.gle/5fqM1nVYg6GL5Ltp9
35.2K views11:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 15:01:22
የባንክ አካውንት ለመክፈት ወደባንክ ቅርንጫፍ መምጣት ቀረ! ባሉበት ሆነው የአፖሎ ዲጂታል ባንክ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
46.3K viewsedited  12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-17 14:54:39
የሁለተኛው ዙር አሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር የተወዳዳሪዎቸ ጥሪ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ በአቢሲንያ አሚን በኩል ለሁለተኛ ጊዜ ልዩ የስራ ፈጠራ ሀሳብ እና ክህሎት ላላቸው ሁሉ የተዘጋጀ ከብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እስከ ብር 1,000,000 /አንድ ሚሊዮን ብር/ የሚያሸልም አሚን አዋርድ የተሰኘ የስራ ፈጠራ ውድድር ይዞ ቀርቧል፡፡ ዝርዝ ር መረጃውን ለማንበብ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ፡፡
https://www.bankofabyssinia.com/abyssiniameen/
አቢሲንያ አሚን እሴትዎን ያከበረ!


#IFB #Abyssiniameen #BankofAbyssinia #እሴትዎን_ያከበረ
#የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
42.7K views11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-16 14:58:26
የዲጅታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ቪዛና ማስተር ካርድን እንዲሁም የአቢሲንያ ባንክን ቪዛ ካርድ በመጠቀም ዕቁብ ባሉበት ሆነው ይጣሉ፡፡
መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።

ለአንድሮይድ ስልኮች: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital.equb&hl=en_US

ለአፕል ስልኮች: https://apps.apple.com/us/app/digital-equb/id1592078361


#VISAcard #Mastercard #CardBanking #E_commerce #ThechoiceforAll #የሁሉም_ምርጫ
44.7K views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-15 10:00:17
ውድ የባንካችን ቤተሰቦች!
ባንካችን ለደንበኞቹ ያቀረበውን በሽልማት ላይ የተመረኮዘ የቁጠባ ኘሮግራም የበለጠ እንዲያሻሽል ያግዘው ዘንድ የኅብረተሰቡን አመለካከት ማወቁ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም፡፡ ለዚህም ይረዳን ዘንድ፤ ባንካችን ያዘጋጀውን አጭር የኦንላይን መጠይቅ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመክፈት እንዲሞሉልንና ሽልማቱን እንድናሻሽል እንዲያግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን!
https://forms.gle/5fqM1nVYg6GL5Ltp9
39.7K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-14 15:02:11
በአቢሲንያ ባንክ ስም የተከፈቱ ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾች መኖራቸውን አስተውለናል ። እነዚህ ሀሰተኛ ገፆች የባንኩን የቴሌግራም ቻናል የሚያጋሩ ግለሰቦችን እንሸልማለን የሚል የውሸት መረጃ እያሰራጩ ሲሆን አቢሲንያ ባንክ በአሁኑ ሰአት ምንም ዓይነት ውድድር በሁሉም ዲጅታል ፕላትፎርሞቹ ላይ እያካሄደ እንዳልሆነ እያሳወቅን ከእነዚህ የሀሰተኛ ገጾች ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለን ልንገልጽ እንወዳለን። ስለሆነም ተመሳሳይ ይዘት ካላችው የሀሰተኛ መረጃዎች እንድትጠነቀቁ እያሳሰብን የባንካችን ትክክለኛ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን የሚከተሉት እንደሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

Telegram: https://t.me/BoAEth
Facebook: https://www.facebook.com/BoAeth/
Instagram: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
Twitter: https://twitter.com/abyssiniabank
TikTok: https://www.tiktok.com/@abyssinia_bank
YouTube: https://www.youtube.com/@abyssinia_bank
Website: https://www.bankofabyssinia.com/
41.2K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-14 10:15:42
We Are Hiring!
We are looking for talented individuals to join our team

1. IT Trainee
Place of Work: Addis Ababa and Dire Dawa
2.Grade I Branch Manager - Emdebir Branch
Place of Work: West Addis District
3.Customer Relationship Manager (IFB Business)
Place of Work: Hawassa District
4.Customer Relationship Officer - Adama Main Branch and Customer Relationship Manager
Place of Work: Adama District
5.Banking Business Officer and Banking Operation Officer
Place of Work: Sawla, Chefe Donsa, Kiltu Dama and Bale Goba Branches (Hawassa District)

Use the link below to apply for the vacancy: https://vacancy.bankofabyssinia.com/
Join us at https://t.me/BoAEth for more!
36.7K viewsedited  07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-11 15:06:43
የሞባይል ባንኪንግ ደህንነት ጠቃሚ ምክሮች!


#mobilebankingtips #tips #banksecurity #onlinesecurity #digitalbanking #mobilebanking #Abyssiniabank #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #the_choice_for_all
42.8K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-10 17:24:59
በ “መቆጠብ ያሸልማል” ና “የእንሸልምዎ” የዕጣ አወጣጥ ስነስርአት ተካሄደ!
//
ባንካችን አቢሲንያ የአገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ ለ4ተኛ ጊዜ መቆጠብ ያሸልማል በሚል መርሃ ግብር እንዲሁም ለ5ተኛ ጊዜ ያዘጋጀው የእንሸልምዎ ፤ሽልማት የሚያስገኝ መርሐ-ግብርን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት አከናወነ፡፡
በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርአቱ ላይ የባንካችን የሥራ አመራር አባላት፣ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሠራተኞችና ታዛቢዎች፣ የሚዲያ አካላትና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በዛሬው ዕለት የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓቱ በይፋ ተከናውኗል፡፡
የአገር ውስጥ ቁጠባን ለማሳደግ ‹‹መቆጠብ ያሸልማል›› በሚለው መርሐ-ግብር በአንደኛ ዕጣ ከተቀመጠው አይሱዙ ኤንፒአር እድለኛ ጀምሮ በስምንተኛ ዕጣ እስከ ተቀመጡት ስማርት ስልኮች ድረስ 160 ባለ ዕድለኞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡ በተመሳሳይ የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ ‹‹እንሸልሞ›› በሚለው መርሐ-ግብር በአንደኛ ዕጣ ከተቀመጠው በቱርክ የ5 ቀናት ቆይታ ሙሉ ወጪያዎች የሚሸፈንላቸውን እድለኛ ጀምሮ በዘጠነኛ ዕጣ እስከ ተቀመጡት ያልተገደበ የአንድ ዓመት የዋይፋይ አገልግሎት ክፍያ ድረስ 27 ባለ ዕድለኞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡
ባለ ዕድለኛ ደምበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!
የባለዕድለኞችን ዝርዝር ለማየት ከታች የሚገኘውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡
https://www.bankofabyssinia.com/lotto/
46.6K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ