Get Mystery Box with random crypto!

የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን ይፈጽሙ | Bank of Abyssinia

የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበርያን በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን ይፈጽሙ!
ክፍያ ለመፈፅም የሚከተሉትን ቀላል ሂደቶች ይከተሉ።
1. በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ login ያድርጉ።
2. ዋና ሜኑ ውስጥ utility payment የሚለውን አማራጭ በመክፈት Ethiopian Airlines Ticket የሚለውን ይጫኑ።
3. የበረራ ትኬት መክፈያ ቁጥርዎን (PNR) አስገብተው አስፈላጊውን መረጃ ማሰገባትዎን ካረጋገጡ በኋላ pay የሚለውን ይጫኑ።

#DigitalBanking #BoAmobilebanking #EthiopianAirlines #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ