Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት በአማርኛ/በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ መጠይቅ በሥል | Bank of Abyssinia

አቢሲንያ ባንክ የደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት በአማርኛ/በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ መጠይቅ በሥልክ መላኩ ይታወሳል፡፡ መጠይቁን የሞላችሁ ደንበኞቻችን በጣም እያመሰገንን መጠይቁ ያልደረሳችሁ እና ያልሞላችሁ ደንበኞቻችን ደግሞ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (ሊንኩን) በመጫን ለጥያቄዎቹን ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Conventional (መደበኛ)
አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/qCKbiFfe3eisJF2q7
English Option - https://forms.gle/rBP4PaxtqBxFgKr26

IFB (ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆናችሁ)
አማርኛ አማራጭ - https://forms.gle/48ukHVDLRi1G57eq5
English Option - https://forms.gle/6thVJk7f2p1DUQeF9