Get Mystery Box with random crypto!

ቁጠባ+ ! ደንበኞች መደበኛ የቁጠባ ሂሳባቸዉን ከአዲሱ የቁጠባ+ ሂሳብ ጋር በማስተሳሰር ዝቅተኛዉ | Bank of Abyssinia

ቁጠባ+ !
ደንበኞች መደበኛ የቁጠባ ሂሳባቸዉን ከአዲሱ የቁጠባ+ ሂሳብ ጋር በማስተሳሰር ዝቅተኛዉ የቁጠባ መጠንን ከሚቀመጥበት ጊዜ ጋር ተገናዝቦ የተሻለ ወለድ መጠን የሚያገኙበት ሆኖ የተለያዩ የቁጠባ ደረጃዎች ያሉት ነው፡፡
አገልግሎቱ የሚያስገኛቸውን ዝርዝር ልዩ ጥቅሞች እና መለያዎቹን ለመረዳት በአቅራቢያዎ የሚገኝ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ ወይም ነፃ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል መስመር 8397 ላይ ይደውሉ፡፡


#savingplus #savings #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ