Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የባንካችን ቤተሰቦች! የባንካችንን የዲጂታል ማስተዋወቂያ አተገባበር ለመዳሰስ የተዘጋጀውን መ | Bank of Abyssinia

ውድ የባንካችን ቤተሰቦች!
የባንካችንን የዲጂታል ማስተዋወቂያ አተገባበር ለመዳሰስ የተዘጋጀውን መጠይቅ ከዚህ ጋር የተያያዘውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም እንዲሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው ባንካችንንና የሚሰጣቸውን
አገልግሎቶች በተመለከተ በዲጂታል የማስተዋወቂያ ዘዴዎች የሚተገብራቸውን የማስተዋወቅ ሂደት ለመዳሰስ እና
ከርስዎ በምናገኛቸው ገንቢ አስተያየቶች ላይ በመመርኮዝ አስፈላጊውን የማሻሻል እና የማዘመን አሠራሮችን ለመተግበር ነው፡፡ የእርስዎም
ምላሽ ለዚህ ጥናት ግብአትነት ብቻ የሚያገለግል እና ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ እንደሚሆን ከወዲሁ ልናረጋግጥልዎ እንወዳለን፡፡
ለቀና ትብብርዎ በቅድሚያ እናመሰግናለን!
https://forms.gle/dEytkxN4Uz22i9ru9