Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ ሐምሌ 17ቀን በኢሊሊ | Blue-Sky Casting Ethiopia


#አስቸኳይ የሽልማት ዝግጅት እንግዳ አቀባበልና አስተናጋጅነት ሞዴል ምልመላ
ሐምሌ 17ቀን በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል በዋልታ ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት የሸለመው አቢሲኒያ ሽልማት ሁለተኛውን ሽልማት ነሐሴ 26ና 29 ተከታታይ ይሸልማል።
#አቢሲኒያ ሽልማት ነሐሴ 26 እና 29 ቀን ከቀኑ 8:00-11:00 የቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ያለው የሽልማት ያካሔዳል። በዝግጅቱ ላይ የእንግዳ አቀባበል ፣ የአዳራሽ ውስጥ መስተንግዶና የመድረክ ላይ የሽልማት ዋንጫዎችን የሚያቀርቡና ተሸላሚዎችን ከመቀመጫቸው ጀምሮ የሚያጅቡ 10 ሴትና ወንድ ሞዴሎችን ማሠራት ይፈልጋል።
ክፍያ ለእለቱ 500 ብር ነው። ሁለት የመድረክ ልዩዋንጫ አቅራቢዎች አንድ ሴት አንድ ወንድ የእለቱ ክፍያ 1000ብር ነው።
#በ09/12/2014

ፆታ:- ሴት
እድሜ:- ከ24-30
ቁመት:-1.65
የተስተካከለ ቁመና

መስራት የምትፈልጉ ሁሉ ከታች
የተዘረዘረውን
በቅደም ተከተል በቴሌግራም ላኩ:-
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የስልክ ቁጥር
6. የተለየዪ የቁም ፎቶዎች ላኩ አይነት
በተጨማሪ ስራችሁንና ማንነታችሁን የሚገልፁ ማብራሪያዎችና ኢሜላችሁን ላኩ

የቴሌግራም መለኪያ :-
+251912 644708

አስቸኳይ
እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2014 ዓ.ም
እባካችሁ በቅንነት ለሌሎች ሼር ያድርጉ!