Get Mystery Box with random crypto!

#ክፍት_የስራ_ቦታ 23/11/2014 በድጋሚ የወጣ. 1. ሴልስ እና ፕሮሞሽን ሰራተኛ. ፆታ: | Blue-Sky Casting Ethiopia

#ክፍት_የስራ_ቦታ
23/11/2014 በድጋሚ የወጣ.
1. ሴልስ እና ፕሮሞሽን ሰራተኛ.
ፆታ:- ሴት/ወንድ
ብዛት:-8
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
በስራ ልምድ:-ሁለት ዓመት/በማስረጃ/
እድሜ:- ከ28 በላይ
መደበኛ ሠራተኛ በሽልማት ስራዎች ላይ በአዲስ አበባ ተዘዋውረው መስራት የሚችሉ።
ደሞዝ በወር 15,500 ብር /ኮሚሽን የለውም/

1 የሁነት አስተባባሪ.
ፆታ:- ሴት/ወንድ
ብዛት:-2
የት/ት ደረጃ:- የመጀመሪያ ዲግሪ
ኮንሠርቶ;ባዛሮች;የኪነ-ጥበባት ምሽትና መሠል ዝግጅት ላይ የሠራችበት የሁለት አመት ልምድ ያላት/ያለው
የስራ ቦታ:- ቦሌ
እድሜ:-ከ28-45
መደበኛ ሠራተኛ
ፈጠንና የመግባባት ችሎታ ያላት
ደሞዝ:- 14,500 ብር

3. ፕሮጀክት ማናጀር.
ፆታ:-አይለይም
በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ በዘርፉ የአምስት አመት ልምድ ያለው ያላት
የስራ ቦታ:-ቦሌ
እድሜ:- ከ30 በላይ
መደበኛ ሠራተኛ
ደሞዝ:-25,000 ብር

4. ማርኬቲንግ ማናጀር.
ፆታ:- አይለይም
ብዛት:-1
በማርኬቲንግ ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና የአምስት አመት ልምድ ያለው/ያላት
የስራ ቦታ:-ቦሌ
እድሜ:- ከ28 በላይ
መደበኛ ሠራተኛ
ደሞዝ:-16,000 ብር

የምዝገባ ጊዜ:-እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም
የምዝገባ አድራሻ ቦሌ መድኃኔዓለም ኦሮሚያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207-B
የምዝገባ መስፈርት:- ስርአት ያለው የወንድና የሴት የቢሮ አለባበስ ፣ ለሽልማት ድርጅቱ የተፃፈ ዝርዝር ማመልከቻ ፣ CV ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ተዛመጅ ዶክመንቶች የማይመለስ ኮፒ

የተቀመጡት መስፈርቶች አይለወጡም/አይቀነሱም
በአካል ቀርበው ያመልክቱ
ለተጨማሪ መረጃ:-
+251911 - 24 83 68
Abyssinia International Award