Get Mystery Box with random crypto!

ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?! በወዝ ምከንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት | Blackangel

ለምን ቆዳዎ ወዛም ሆነ ?!

በወዝ ምከንያት ሰፊ የቆዳ ቀዳዶች ፣ ብጉር ወዘተ ይከሰታሉ። የፊት መንከባከቢያ ምርቶች በሚመረጡ ጊዜ ቆዳን የሚያድስ እና ከወዝ መቆጣጠሪያ ምርቶች ይልቅ የቆዳ ሴሎችን በእርጥበት እንዲሞሉ ቢሆን ይመከራል ።

ወደ ቆዳዎ አስፈላጊ የሆነውን እርጥበት ሲያስገብ በቆዳዎ ያለው የውሃ እና የወዝ መጠን
እኩል ሲሆን ተጨማሪ ወዝ ማመንጨት ያቆማል። በፍጥነት ወደ ቆዳዎ እጥበት ለመሙላት እና ወዝ ለመቆጣጠር ብላከኤንጅል የፈት ጭምብል እንዲጠቀሙ እንመክራለን።

=Blackange} =Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner Lipstick #beauty#beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia