Get Mystery Box with random crypto!

በቆዳ ላይ ከሚታዩ እንከኖች (blemishes) መንሰኤዎች ዋና ከሚባሉት ውስጥ ብጉር (Acne) አ | Blackangel

በቆዳ ላይ ከሚታዩ እንከኖች (blemishes) መንሰኤዎች ዋና ከሚባሉት ውስጥ ብጉር (Acne) አንዱ ነው። ይህም ቆዳ ላይ ጎልቶ የሚታይ ጊዜያዊ የሆነ እና ያልሆነ እንከን ይፈጥራል። ለዚህ መፍትሄው

1. የቀዳዳዎቹ ውስጣው ግድግዳ ማራገፍ (Exfoliation) እና
2. ወዝን መቆጣጠር
3. በቂ የሆነ የልስላሴ መጠን (softening) ነው

ለዚህም በጣም ምርጥ ከሚባሉት ምርቶች ውስጥ Blackangel የቀርከሃ እና የከሰል ፍሌቨር የሆነው የፊት ማስክ ይሞክሩ
በሁሉም ኮስሞቲክስ ይገኛል

#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia

+251988055188