Get Mystery Box with random crypto!

አሎ ቬራ ቆዳዎን ለመጠበቅ ሊረዱ የሚችሉ የፀረ-ኦክሲዳንት እና የቫይታሚን ምንጭ ነው። በ aloe | Blackangel

አሎ ቬራ ቆዳዎን ለመጠበቅ ሊረዱ የሚችሉ የፀረ-ኦክሲዳንት እና የቫይታሚን ምንጭ ነው።

በ aloe vera ውስጥ ያሉት ጠቃሚ ውህዶች የአልትራቫዮሌት (UV) ጨረሮችን ተፅእኖ እንደሚያስወግዱ፣ ቆዳዎን ካለ UV ጉዳት እንደሚጠግኑ እና ጥሩ መስመሮችን እና መጨማደድን ለመከላከል ይረዳሉ ተብሏል። ስለዚህ ጤናማ ቆዳ እንዲኖሮት የኛን aloe vera የፊት ማስክ እንድትጠቀሙ እንመክርዎታለን
ይሟክሩት ይወዱታል ለውጡን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያዩታል።
በአሎ ቬራ የፊት ማስክ ቀዝቀዝ ይበሉ

#Blackangel #Skincare #Makeup #Eyebrow #Eyeliner #Lipstick #beauty #beautiful #westafrica #eastafrica #Ethiopia

+251988055188